Bale Guday (ባለ ጉዳይ)
2022

- Views
- 4
- Counntry
- Ethiopia
- Languages
- Amharic
እውነት ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ ቀደም እጅግ ተወዳጅና በተመልካች ዘንድ ተናፋቂ የነበሩትን ምርጥ ሚባሉትን ፊልሞች ሰርቶ ማቅረቡ ይታወቃል ( ለመጥቀስ ያክል ) የአርበኛው ልጅ =የገጠር ልጅና = እንዲሁም በተመልካች ዘንድ እልል የተባለለት ተወዳጁ ፊልም ሳቅልኝንም አቅርቦልናል....አሁን ደግሞ = ባለ ገዳይ በሚል እርእስ እጅግ በጣም ድንቅ ፊልም ይዞላቹ ከች ብሏል ማንም ሰው እዳያመልጠው ፡፡