FIXFIY
Pan-African Super App

Toxidow - ቶክሲዶው

2022

Toxidow - ቶክሲዶው poster
Views
0
Counntry
Languages

የሀብታሙ መብራቱ ፊልም #ቶክሲዱ። ሀብትሽ ከዚ በፊት ትዝታህ የተሰኝ ተወዳጅ ፊልም ሰርቱል ከረጅም ጊዜ በኅላ አሁን በቶክሲዱ መጥቱል። አበበ ተምትም፣ያይህራድ ማሞ፣ዮናስ ጌታቸው ሌሎችም ተውነዋል የፊልሙ ፕሮዲሰር ፍሬህይወት ደመቀ የዝነኛው ዳይሬክተር አሁን የጎማ አዋርድ አዘጋጅ የዮናስ ብርሃነ መዋ ባለቤት ናት ከዚህ በፊት መካኒኩ እና ከቃል በላይ ፊልም ፕሮዲሰር ናት። ምርጡ ተዋናይት ሙሉዓለም ታደሰ በጣም በሚገርም ገፀ ባህሪ መጥታለች ከሙሌ ውጪ ወደ ውጪ ከእሱ በላይ ማንተገኝቱ የፊልሙ ውበት ናት። ፊልሙን ለማየት ቶክሲዱ መልበስ አይጠብቅባቹም የጎሳዬን ዘፈንም መዝፈን አያስፈልገውም የሚያስፈልገው አንድ እና አንድ ቅርብ የሚገኝ ሲኒማ ቤት መሄድ ነው።

FIXFIY
Pan-African Super App

FIXFIY © 2018 - 2024

About Help Policies Contact Us