FIXFIY
Pan-African Super App

Bezimta - በዝምታ

2022

Bezimta - በዝምታ poster
Views
2
Counntry
Ethiopia
Languages
Amharic

የአንተነህ አስረስ «በዝምታ» ፊልም ተመረቀ። በቶፓዚዮን ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው በዝምታ በትወናው እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ)፣ ፀደንያ ኤፍሬም፣ ናሆም ጌታቸው፣ አንተነህ አስረስ፣ ኤልሳቤጥ ጌታቸው (ቀጮ)፣ ኤፍሬም ታደስ፣ መራሀዊት ዮሐንስ እና ሌሎች ተሳትፏል። በድርሰት እና ዝግጅት አንተነህ አስረስ ፕሮዲውሰር አቤል ጋሻው በጣም ምርጥ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው አንተነህ አስረስ (በወላፍን ድራማ የመኮንን ለአከ ሆኖ ሲሰራ የነበረው ነው) ከዚህ ስራ በዋላ ኑሮውን በካናዳ ለማድረግ ወደ ካናዳ ተጉዞኋል።

FIXFIY
Pan-African Super App

FIXFIY © 2018 - 2024

About Help Policies Contact Us