Keletat - ከእለታት
2022
- Views
- 0
- Counntry
- Languages
በቅድስት ይልማ የተደረሰውና ዳይሬክት የተደረገው #ከእለታት; ፊልም ተመረቀ፡፡ የ1፡35 ደቂቃ ርዝማኔ ያለውን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ 6 ወር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ፊልሙ፣ሁለት በተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ተፈጥሮ በአጋጣሚ የሰጠቻቸውን ስጦታ እንዴት እንደሚጠቀሙበት የሚያሳይ የቤተሰብ ድራማ ነው ተብሏል፡፡ በ123 ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ፣በአለን ኢንተርቴይመንት በቀረበው #ከእለታት; ፊልም ላይ እፀህይወት አበበና ሩታ መንግስታብን ጨምሮ በርካታ ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡