FIXFIY
Pan-African Super App

የግእዝ ፊደላት - ክፍል አንድ

2022

የግእዝ ፊደላት - ክፍል አንድ poster
Views
3
Counntry
Ethiopia
Languages
Amharic

ግእዝ - Gèéz Podcast በዚህ ክፍል የምንመለከተው ስለ ፊደላት ነው። በዚህ መሰረት መጀመሪያ ስለነበሩት የግእዝ ፊደላት ፣ በሂደት ስለተጨመሩት ፊደላት ፣ ድምጻቸው የተመሳሰሉት ፊደላት እንደዚሁም ስለ አማርኛ ፊደላት እንመለከታለን።