Enkopa - እንቆጳ
2022
        
        
      - Views
 - 0
 - Counntry
 - Languages
 
ዳይሬክተር፡- አለምጸሃይ በቀለ ደራሲ፡- ዮዲት ጌታቸው የፊልም ጽሁፍ፡- አለምጸሃይ በቀለ | በላይ ጌታነህ የፊልሙ ዘውግ፡- ልብ አንጠልጣይ ድራማ የፊልሙ ቀረፃ፡- ሱዳን ካርቱም ከ80% በላይ የተቀረፀ ሲሆን ቀሪ ቀረፃዎች ደግሞ መተማ-ገላባት እና ድሬዳዋ ከተሞች የተሰራ ሲሆን ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ከ3ዓመት በላይ ፈጅቷል፡፡ የፊልሙ ታሪክ፡- አንዲት ወጣት ወደ ካናዳ ሀገር ለመሄድ በምታደርገው አስቸጋሪ የስደት ጉዞ ሱዳን ውስጥ የሚያጋጥማት እና በኢትዮጵያዊያን ሴቶች ላይ የሚያደርሰው ውጣ ውረድ የሚያሳይ ነው፡፡