FIXFIY
Pan-African Super App

ዳግማዊ ታምራት ደስታ | ሙዚቃ | ንገሪኝ "Negerign" Dagmawi Tamrat Desta

2023

ዳግማዊ ታምራት ደስታ | ሙዚቃ | ንገሪኝ "Negerign" Dagmawi Tamrat Desta poster
Views
2
Counntry
Ethiopia
Languages
Amharic

የታምራት ደስታ ልጅ የሆነው ዳግማዊ ታምራት ደስታ የተጫወተውን 'ንገሪኝ' የተሠኘውን ቆንጆ ሙዚቃ 'ሻኩራ' ከተሠኘው አልበም ውስጥ በሰዋስው መተግበሪያ ላይ ያገኙታል። -------------------------------------------------------------------- ድምፃዊ ፦ ዳግማዊ ታምራት ደስታ ግጥም ፦ ፋኑ ጊዳቦ እና ኒና ግርማ ዜማ ፦ ፋኑ ጊዳቦ ሙዚቃ ቅንብር ፦ ፋኑ ጊዳቦ -------------------------------------------------------------------- ንገሪኝ ሁሌ መኮሳተር ለመደብሽ እንዴ ወይ ጉዴ አንቺን መውደድ ጥፋት ሆነ እንዴ ንገሪኝ ሃሳብሽን እንዲህ በ እኔ ላይ ያረገሽን አንቺን ማጣት ለ እኔ ቢከብደኝም የ እኔ አለም ሌላ አማራጭ የለም / (የለኝም) አሁን ግን ድክም አለኝ ሳልሰስት ወደድኩኝ እራሴን ጠላሁኝ ጨክኜ አልወሰንኩኝ አልመላልስም አይ ኩርፊያሽ ሆነብኝ ስቃይ አልመላልስም አይ ከዚህ በሸንጎ ተይኝ አልመላልስም አይ ፍቅር ካለ ይቅር በይኝ አልመላልስም አይ ከሸኘሽኝም አልቆይ ያኔ ማመሳከር ካስፈልገ ዉዴ ወይ ጉዴ ክብሬ ነበርሽ ንግስ እና ዘውዴ አሳይኝ እባክሽን የናፈቀኝን ሳቅ ፈገግታሽን ጸሃይ ሳላይ መዋሉ አይከብድም የኔ አለም ተክተሽው የለም አሳይኝ እባክሽን የናፈቀኝን ሳቅ ፈገግታሽን ጸሃይ ሳላይ መዋሉ አይከብድም የኔ አለም ተክተሽው የለም አሁን ግን ድክም አለኝ ሳልሰስት ወደድኩኝ እራሴን ጠላሁኝ ጨክኜ አልወሰንኩኝ አልመላልስም አይ ኩርፊያሽ ሆነብኝ ሰቃይ አልመላልስም አይ ከዚህ በሸንጎ ተይኝ አልመላልስም አይ ፍቅር ካለ ይቅር በይኝ አልመላልስም አይ ከሸኘሽኝም አልቆይ ------------------------------------------------------------------ ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔 Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱 Use this link to get Sewasew Multimedia 📱 https://onelink.to/mubp9y ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us Facebook : / sewasewmultimedia Instagram : / sewasewmultimedia Linkedin : / sewasew-multimedia Twitter : / sewasewmmedia Tiktok : / sewasewmultimediaet YouTube : / @sewasewmultimedia Telegram : https://t.me/sewasewmultimedia #sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy If this music belongs to you please register and monetize it. But if you would like to remove this music from the platform please send email request at copyright@fixfiy.com with proof of ownership for this music and it will be removed within 5-14 days

FIXFIY
Pan-African Super App

FIXFIY © 2018 - 2024

About Help Policies Contact Us