ዓለምን ግራ ያጋባው የ7 አመቱ ሊቅ! | በኢትዮጵያ የተገኘው ድንቅ ህጻን | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.157 | ህፃኑ ሳይንቲት አቤል
2026
- Views
- 2
- Counntry
- Ethiopia
- Languages
- Amharic
በዛሬው ቪዲዮችን እጅግ አስገራሚ እና ከአእምሮ በላይ የሆነ ችሎታ ያለውን የ7 አመት ህጻን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይህ ህጻን ገና በአንደኛ ክፍል ተማሪ ቢሆንም፣ ስለ ሳይንስ፣ ስለ ፊዚክስ እና ስለ ህይወት ምስጢራት ያለው እውቀት እጅግ የረቀቀ ነው። የሚገርመው ነገር፣ ይህ ህጻን በኢትዮጵያ ውስጥ እየኖረ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ እንግሊዝኛን አቀልጥፎ ይናገራል፤ አባቱ እንኳን ልጁ የሚናገረውን ለመረዳት ይቸገራል! በቃለ-መጠይቁ ወቅት የሰጠው ምላሽ አእምሮን የሚበጠብጥ እና "ይህ ልጅ ሰው ነው ወይስ በሰው መልክ የተፈጠረ AI/ሮቦት?" የሚያሰኝ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ • ስለ ኳንተም ፊዚክስ እና ስለ ሳይንስ ያለው ጥልቅ እውቀት። • ልጁ እንዴት እንግሊዝኛን እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋው ሊናገር ቻለ? • እና ሌሎች ለሰው ልጅ አእምሮ የሚከብዱ ትንታኔዎች። ይህንን ድንቅ ተሰጥኦ አይታችሁ ስትጨርሱ የሚሰማችሁን ስሜት በኮመንት መስጫው ላይ አጋሩን። ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ እና ለሌሎች እንዲደርስ Share ማድረግ እንዳይረሱ! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #Ethiopia #GeniusChild #Science #Physics #ArtificialIntelligence #AmazingKids #EthiopianGenius #ድንቅ_ህጻን #ሳይንስ #ኢትዮጵያ #ቃለ_መጠይቅ #Ethiopia #GeniusChild #Science #AmazingKids #Amharic