FIXFIY
Pan-African Super App

Taza

2022

Taza poster
Views
0
Counntry
Languages
Amharic

#ቅድስትይልማ ሲባል ጥሩ እያታ ያለው ቆንጆ ታሪክ ያለው ፊልም ትዝ ይለኛል ከዕለታት፣ረቡኒ፣ሰላም ነው እና መባ ፊልምም ትዝ ይለኛል አሁን ደግሞ #ታዛ (የትዕግስት በጋሻው እና የእፀገነት አስፋው ፕሮግራአም አይድደለም አዱሱ የቅድስት ፊልም ነው) ትዝ ሊለኝ ነው። በየ ፊልሙ ከፍ ከፍ እያለ የመጣው አማኑኤል ሀብታሙ፣ፍቅርተ ደሳለኝ፣ያፌት ሄኖክ እና ......በጣም ተወዳጁ ድምፃዊት፣ግጥም እና ዜማ ፈጣሪ፣ደራሲ እና ተዋናይት #ዘሪቱ_ከበደ ይተውኑበታል። እረሳውት ቅድም ቅድስት ሲባል ዘሪቱም ትዝ ትለኛለች የዘሪቱ አድናቂ የሚል ምዝገባ ቢኖር መጀመርያ ላይ አታጡኝም በሌላ አልበም ባትመጣ ዘፈን ብታቁም እንኳን አንደኛ ናት፤ ትወና ደግሞ በጣም የግሏ ነው በጣም እድለኛ ነች በሁሉም አሞልቱ ነው የሰጣት ግጥም መግጠም የግሉ ነው ምርጥ ዜማ መስራት ለእሱ ቀላል ነው፣ድምፅ ሳይሰስት ነው የሰጣት ትወና ደግሞ ማየት ማመን ነው ቀሚስ የለበስኩ'ለት እና መባን ያያቹ አግዙኝ። Contributor: Tsion Tamrat T.