FIXFIY
Pan-African Super App

ስዩም ተሾመ - የኢትዮጲያ ጠላቶች እነማን ናቸው ? 💚💛❤️

2022

4.1m
24.8k

መጪው የኢትዮጲያ ዘመን ወርቅ ነው 👑🦸🏽⚖️ አብዛኞቻችን እንደምናስታውሰው ሐገራችንን ኢትዮጲያ እየበዘበዘና ሕዝባችንን በስቃይ ሕይወት ውስጥ እንዲኖር እያረገ ለ ፪፯ አመታት የመራውን የህውሃት ክፋ አመራር። ነገር ግን የኢትዮጲያ ሕዝብም ሆነ የብልፅግና መንግስታዊ አመራር የህውሃትን/TPLF አይነት በጭካኔና ፣ በሌብነት ፣ ዘርኝነት የተሞላበትን አመራር ማናችንም አንፈልግም ደሞም በምንም አይነት ሁኔታ እንቃወማለን። እኛም ሐገራችንን ኢትዮጲያ እንዳታድግና ወደ ብልፅግና እንዳትሸጋገር የሚያረጉትን ጠላቶቿን በነፍስ ወከፍ እንቃወማለን! ይህ ዘመን የብፁአኖች ዘመን ነው። የዚህንም ፍሬ በዘመናችን ማየት እንድንችል እነዚህን አይነት ወንጀሎት በሐገራችን ላይ እንዳይከሰቱ ተባብረን ማስቆም አለብን እነዚህም ከፉል የወንጀል ዝርዝሮች እንደሚከተሉት ናቸው። ፩, ጁንታነት / ባንዳ ፪, ሙስና / ሕዝብ ብዝበዛ ፫, ዘረኝነት / ጨቋኝ ፬, ሌብነት / ዘረፋ ፭, ወንጀለኝነት / ማውደም እነዚህ ዋናዎቹ ወንጀሎች ሲሆኑ ሊሎችም ተጨማሪ ህግን የማያከብሩ ድርጊቶች አሉ። እነዚህ ዝርዝር በዋናነት የሚጠቀሱ ሲሆኑ መንግስትም በቅርብ እርምጃዎችን ከሚወስድባቸው ዋና ነገሮች ናቸው። የኢትዮጲያም ሕዝብ ከእንደነዚህ አይነት ሐገርን ከሚያፈርሱ ነገሮች መቆጠብና እነዚህን የሚያደርጉ ወንጀለኞችን በቪድዮ ፣ በድምፅ በመቅጃና እነዚህን በመሳሰሉ ማረጋገጫ ክስን መመስረት እንዲቻል የብልፅግና መንግስት የሕግ አካላቶችን ከፍ ባለ ሚና ላይ መሆን የሚችሉትን እውቀትን ፣ ሰባዊነትንና ሐቅን የተሞሉ ፖሊሶች ፣ ዳኞችንና የህግ ባለሞያዎችን ሊያቆም ይገባል። ይህም የሐገርን ሎዋሊያውነትን ፣ ሰላምን ፣ ፍቅርን ፣ አንድነትን እንደሚያመጣና ሐገራችንንም ወደ ብልፅግና ማማ ላይ እንደሚያወጣ ምንም ጥርጥር የለውም። ኢትዮጲያን እ/ር ይባርክ በልጆቿም ተከብራና ተፈር ታ ለዘላለም ትኑር 🦸🏽⚖️