FIXFIY
Pan-African Super App

ዩኬ/Uk ኢትዮጲያን አንባሳደር ተፈሪ መለሰ ጥሪ

2022

3.9m
42.5k

To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.

መልካምት አመትበአል በዩኬ የምትኖሩ ኢትዮጲያኖች ሁሉ በለንደን ኤምባሲ የተዘጋጃውን የአመትበአል ድግስ እንድትካፈሉ ጥሪ ተደርጐላችሗል ። ኑ አብረን አመትበአሉን በማክበር አንድነታችንን እናጠናክር ። ቀን ፲/፱/፳፳፪ (10/9/2022) ከከሰአት ፩ (1) ጀምሮ እስከ ፰ (8)