ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 😍 The Grand Ethiopian Renaissance Dam
2022
2.7m
13.9k
በፍቅር, በሰላምና በእውቀት ብቻ ነው ሐገር የሚገነባው ስለዚህ አንድላይ ሐገራችንን ኢትዮጲያ ስርተን እንለውጥ ። (ብረቱን ትተን ሞፈሩን እናንሳ, ምቀኝነቱን ትተን እንተጋገዝ, ጥላቻውን ትተን እንከባበር ) 🦸🏽⚖️ አይደለም ለኢትዮጲያ ብንገነዘበው የአፍሪካ ተስፋዎች ነን ። Let us lightening Ethiopia with electricity and bring the industrial revolution because there is no time better then this... #ታላቁየኢትዮጵያሕዳሴግድብ #Ethiopia #GERD #ብልፅግና #አፍሪካ #Aethiopia