የኢትዮጲያን ኤንባሲ የእራት ዝግጅት ጥሪ 🥂
2022
4.4m
26.2k
እንኳን ለአመትበአል በሰላም አደረሳችሁ ። ይህ ዝግጅት ድምፃዊ ቤቲ ዲምፕል እና ያሬድ ሰህሌን ፣ ክራር ኮሌክቲቭ ፣ ደንኪራ ዳንስ ግሩፕ ያካተተ ሲሆን በተጨማሪ በአማራና በአፋር አካባቢ ለፈረሱ ትምህርትቤቶች መገንቢያ የሚሆን የገንዘብ ማዋጮ ግዜም ስለሆነ በደስታ ለመለገስ ይዘጋጁ... Come To Ethiopian Embassy In UK For Dinner. For more info call the Ticket Sales team... Date: 10th 2022 / SATURDAY Month: September #Food #Music #bettydemple #dankera #kerar #entertainment