ለመላው ኢትዮጲያን መልካም እንቁጣጣሽ ፣ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ🥂
2022
1.2m
4k
ዩኬ ውስጥ ለምትኖሩ ኢትዮጲያን በሙሉ የእራት ጥሪ በ Uk/ ኢትዮጲያን ኤምባሲ ግቢ ውስጥ ተዘጋጅቷል። አብረን የሐገራችንን አዲሱን አመት እንድናከብርና ከዚያም አልፈን በአማራና በአፋር ክፍለሐገር ውስጥ ለወደሙት ትምህርትቤቶች ምትክ የሚሆን አዳዲስ ት/ቤቶችን ለመስራት የሚያስችል መዋጮ ስለሚደረግ በ 10/SEP/2ዐ22 እንድትገኙ ጥሪ ተዳርጐላችዃል... በዚህ ዝግጅት ውስጥ ምግብ / መጠጥ ፣ ድምፃዊዎችና የኢትዮጲያን ባህል የሚያደምቅ ጭፈራዎች ተዘጋጅቷል 🤴🏽🥂👸🏽 ትኬቱ ሳያልቅ አሁኑኑ ካርዱላይ ባሉት ስልክ ቁጥር ደውለው ይግዙ።