የኢትዮጲያ ፋኖ ሺ አለቃ ከቦታው ላይ ሆኖ የሰጠው ዘገባ 🦸🏽⚖️
2022
162.3k
47k
የሺህ አለቃ ሚሬ ወዳጆ - ሕዝባችን መደናገር የለበትም : መከላከያም በጣም የሚያስደንቅ ነገርን በማድረግ ሲያግዘን ከቦታው ላይ ሆኝ አይቻለሁ በማለት መከላከያን አመስግኗል። እኛም በሕብረት ለሐገራችን ኢትዮጲያ እና ሕዝቦቻችን ስንል ጠላትን ለአንድና ለመጨረሻ ግዜ ከሀገራችን ኢትዮጲያ አጥፍተን የትግራይንና የመላው የሐገራችንን ሕዝብን ነፃ እናወጣለን። 💚💛❤️