TradeNotAid ⚖️
2022
3.2m
45.4k
እ/ር ኢትዮጲያን ከጠላቶቿ እርዳታ አድን ። ጠ/ሚ አብይ አህመድ ሕዝቡን የሚወድ ሰው ነው። ምክሪባውያኖች የኢትዮጲያን ሰብእና ለመንፈግ በሜዳልያ ፣ በንግግር ፣ በእርዳታ አስመስለው ኢትዮጲያን እንዲያምሱ አልተዋቸውም የሚያረጉትን አተዋል። ከነቃው የኢትዮጲያ ሕዝብ በቀር ሌላው ተኝታል እንደውም አገራችንን ከዚህ TPLF በሽታ ያወጣትን ታማኝ መሪ ይቃወሙታል። ነገስታቶቻችንም በተመሳሰለ ሁኔታ ነው ያለፉት በሕዝባችን ጥላቻ ውስጥ ። አረ መቼ ነው ሕዝባችን የሚነቃውእና መሪውንና ሐገሩን የሚከላከለው ? God save Ethiopia from the Aid of Europeans and Americans. Ethiopia has reached to peace with its internal conflicts. We are able to feed our own people. The only form of aid we ever got was trouble #NoMore