FIXFIY
Pan-African Super App

ሐገራችንን ኢትዮጲያ በሕብረት ነቅተን ከጥፋት እንጠብቅ 💚💛❤️

2022

3.1m
13.6k

በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ኢትዮጲያን ከእንግዲህ መበዝበዝ አይቻልም ። መንግስት የሚሰራውን የሐገር ንብረት በወንበዴዎች ሲፈርስ ሕዝባችን በአንድነት በመተባበር ወደ ፍርድ ማቅረብ ግዴታው ነው። ኢትዮጲያ ለዘላለም ካብራ ትኑር ።