FIXFIY
Pan-African Super App

ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር 💚💛❤️

2024

721.2k
36.7k

የኢትዮጵያ ሕዝቦች ኮጫፍ እስከ ጫፍ ይባረኩ አንድ ይሁኑ በምድሪቷላይ የሕዝቦቿ መንፈስ ሕሊናዎች በፍቅር በሕብረት በስራ ይብራ ። ሌቦችም ይያዙ የምቀኝነት በክፍት የደንቆሮነት የበደል መንፈስ ይጥፉ የሩቅ ወይም የውስጥ ጠላቶቿም እንደ ጠነዘዘ ቅጠል ይርገፋ ። አሜን በሉ ይህን ጥርቀት ተጋሩ ።