FIXFIY
Pan-African Super App

አሪፍ የአፍሪካ ሐገር - ሊቢያ ነበረች 👑💰

2024

2.4m
21.4k

ሕዝብ እርስ በእርስ ታልተግባባ ለጠላት በር መክፈት ይሆናል ዛሬ የምናያት ሊቢያ አንደኛዋ የአፍሪካ ጥሩ ሃገር ነበረች ። ገዳፊን ለጠላት አሳልፈዉ ለጠላት የሰጡት የራሳቸው ሕዝቦቹ ናቸው አሁን ሃገሪቷ ህግ የሌላት ሃገር ሆናለች ስለዚህ እኛም እንደ አፍሪካን / ኢትዬጲያን ሐገራችንን መሪዎቻችንን ከጠላት መጠበቅ አለብን ። 👑 ዘመነ ንቀት 💚💛❤️