የኢትዮጲያ የንብረት ማስመለሰ አዋጅ ⚖️👑
2024
2.6m
18.4k
አንድ ሰው ከ 10,000,000 ብር በላይ የሚሆን ንብረት በ አስር አመት ዉስጥ ከነበረው በሕግ ያንን ገንዘብ እንዴት እንደፈራዉ ይጠየቅበታል ። ፩, ተጠርጣሪው ማረጋገጫ ማቅረብ ካልቻለ ንብረቱ በመንግስት ይመረስበታል። ይሕ አዋጅ ደሃው ሕብረተሰብን አይነካም ሃገርን እስካሁን ድረስ ሲበዘብዙ የነበሩትን ወንጀለኛች እንጂ ። ስለዚህ ኢትዮጲያዊ ነኝ የሚል ወንጀል ዉስጥ የሌለ ሕብረተሰብ በጥምናና በደስታ የሚከሰተዉን ማየት አለበት... የኢትዬጲያ ሕዝብ በየ መስራቤቱ ያለዉን ሌባና ፣ ሙስና ተቀባዩን በመጦቆም መንግስትን መተባበር አለበት ።