ሐገራችን ኢትዮጲያ በፍፁም አንድነትና ሕብረት ዉስጥ እስካሎነች ድረስ በአለም ግብይት ዉስጥ መግባት ወጥመድ ሊሆንብን ይችላል። መጀመርያ፡ የሐገርን ሰላምና የሕዝቦቿን ዋስትና አስቀድሞ ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። ሁለተኛ፡ የሚገብት ኢንዱስትሪዎች ወይም ፋብሪካዎች በ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ዉስጥ መሆን አለበት ሶስተኛ: የውጪ ሃገር ኢንዱስትሪዎች ወይም ፋብሪካዎች መግባት ግዴታ ከሆነ ያ ኢንዱስትሪ በጠበቀ የኢትዮጲያ ፖሊሲ / ህግ መያዝ አለበት። ______________ ____________________________ ______________ ችግሩ በኢትዮጲያ ዉስጥ ሰላም በየግዜው የሚደፈስ ከሆነ ከውጪ የሚመጡ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎች በቀላሉ ዘግተው ከሃገር ሲወጡ የኢትዮጲ የአለም ግብይት መድረክ በከባድ ሁኔታ ስለሚመድቅ ነው ። ይህ ደሞ የሚያስከትለው የኢኮኖሚ ጉዳት ሃገርን በሌላ ሃገሮች ቁጥጥር ስር ሊያወርድ ስለሚች ነው። #stiglitz #አማርኛ #ethiopia
2024
4.8m
36.4k