ኤርትሪያ ለኢትዮጲያ የአሰብን ባሕር ወደብ ብትሰጥ ሕዝቦቿ ጠቃሚ ነው!
2025
3.4m
32.5k
የኤርትሪያ ሕዝብ መንቃት አለባችሁ 3.5 ሚሊዮን ሕዝብ ሚኖርበትን ትንሽ ሃገር ይዛችሁ 150 ሚሊዮን ሕዝብ የያዘችውን ትልቅ ሐገር ዘግታችሁ መቀመጥ ምንም አይነት ትርፍ የለውም💁🏽♂️⚖️ ይልቅ ሕዝባችሁ ሀፍቶ, ከብሮ በሰላም እንዲኖር ከኢትዮጲያ ጋር አብሮ በመስራት ሂወታችሁን ቀይሩ 👑🎉 ካለበዛ የኢትዮጲያ ሕዝብ ድሕነት ሰልችቶታል! ኢትዮጵያም በግድ የመደብ ቦታዋን ለማስመለስ ወደ ጦርነት ልትጋበዝ ግድ ይሆንባታል!!!