እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ - ዘመነ ንቃት 👑⚖️
2024
1.8m
43.1k
እንደ ኢትዮጲያዊነቴ የማንም ዘረኝነት አያገባኝም ህዝቤን እንድረዳ ግን ነፃነት ፣ ፍትህን ፣ ሰላምንና ብልፅግናን በሐገራችን ላይ አምጡ ። ስልጣን ላይ ሆናችሁ ይሄን ማረግ ካልቻላችሁ የናንተ ዘመን አልፏል ማለት ነው ለወጣቱ ትውልድ መንገድ አዘጋጁ ሃገራችንን በሕብረት በፍቅር በአንድነት መለወጥ እንድንችል ። 👑⚖️ #የመረረዉ #ትውልድ #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ንቁ #ethiopian #ethiopian_FIXFIY #ሀበሻFIXFIY #Vibes #አዲስአበባ #ዘመነንቃት #ethiopiamusic