ሊቢያ ዉስጥ በስደት የሚሄዱትን ኢትዮጲያን እንታደግ
2025
3.3m
1.3k
የሀገሬ ወጣት ልጆች ገባችሁ ከሃገር በስደት መውጣት ለሃገራችን ሆነ ለሕዝባችን መለስ አደለም አይጠቅምም! እዚህ ቪድዮ ላይ በሊቢያ የተሰደዱትን ወንድም እህቶቻችንን አይታችሁ ንቁ ከሃገር መውጣት ሳይሆን ሃገራችን እየተለወጠች ስለሆነ ባለንበት ሃገራችንን እናልማ! Hመኑ የምንነቃበትና የምንለወጥበት ግዜ ስለሆነ በንቃት በአንድነት ሃገራችንን እናበልፅግ።