በኢትዮጲያ ውስጥ ኦሮሞ ክፍለ ሐገር - ሰላም የማስከበር ዘመቻ
2025
2.6m
1.5k
ኢትዮጲያ ወደ አዲሱ ምክራፍ እየተሸጋገረች ነው መንግስት ከሁሉም በላይ የሕዝቡን ሰላም ለማስከበር ባለማወቅ ሐገርን በመረበሽ በ ኦሮሞ ክፍለ ሐገር ዉስጥ የሚመላለሱትን ከሕዝቡ ጋር አብሮ በመስራት ሐገር በጥባጮችን መልምሎ ወደ ፍርድ ወይም አስፈላጊዉን የሐገር ደንነት በማስተማር ላይ ይገኛል 🦸🏽♂️⚖️