FIXFIY
Pan-African Super App

Ethiopia Start Manufacturing Military Weapons🤴🏾⚖

2025

4.8m
21.6k

ኢትዮጵያ ወደ ጦር መሳሪያ አምራችነት ከፍ አለች 💥 ከታንኮች እስከ ድሮኖች ድረስ የራሷን መሳሪያ በአገልግሎት ላይ እያደረገች ናት እየላከች ትገኛለች። ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ለቡርኪና ፋሶ ካፕቴን ኢብራሂም ትራዎሬ የጦር መሳሪያ ላከች። ይህም በአካባቢው ያለውን ሽብር ለማጥፋት እና የአካባቢውን ደህንነት ለማስቀመጥ ነው። የተላኩት አሞኒሽኖች ዋጋ 30 ሚሊዮን ዶላር በላይ ነው። ኢትዮጵያ የራሷን መሳሪያ ማምረት የጀመረችው ለ አፍሪካ አስፈላጊና አስደናቂ እና ታሪካዊ እንቅስቃሴ ነው። ይህም አፍሪካን አንድነት; ደንነት; እድገት እና ኃይል ላይ እንድትቆም ይረዳል። የኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ እና የቴክኖሎጂ እድገት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የቀጥታ ስርጭት ቪዲዮዎችን በ FIXFIY አማካኝነት ማየት ይችላሉ። _________________________________ ______________ From Weapon Buyer to Weapon Builder Ethiopia is rewriting the rules. From tanks to drones, the country is now building and exporting its own weapons. For the first time Ethiopia exported weapons to support Burkina Faso Captain Ibrahim Traore in order to eliminate terrorism, The ammunitions worth 30 million plus 🤴🏾⚖️ Credit to #FoxHubNews brings you the frontline of Africa’s defense revolution. 🇪🇹 This isn’t just a headline. It’s history in motion. #EthiopiaNews #AfricanPower #MilitaryTech #GlobalDefense #FoxHubNews #TanksAndDrones #AfricaRising #BreakingNews #DefenseInnovation #MadeInAfrica #FixFiyNews #WorldWatch #MilitaryUpdate #EthiopianPride #Geopolitics2025 #AfricanInnovation #MilitaryNews