FIXFIY
Pan-African Super App

ሐይሌ ገብረስላሴ ለሐገሩ በሩጫ ብቻ ሳይሆን በዘመቻም የሐገሩን መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ውሳኔን ሲሰማ እሱም ተነስቶ በሩጫ ወደዘመቻ ከአንበሳዎቹ ጋር ሐገሩንና ህዝብን የሸጠውን ባንዳን ሊያጠፋ ጦርሜዳ ገባ ። የኢትዮጲያ ጠላት አከተመለት አንበሶቹም በእግዚአብሔር ጥበቃ ማንም ሳይጐልባቸው በድል ወደ ክብር ስፍራቸው ተመልሰዋል። ኢትዮጲያና የነገስታት ልጆቿ ከብረውና ተፈርተው ለዘላለም ይኑሩ።

2021

4.4m
9.7k