አባይ ተጨረሰ እንኳን ደስ ያላችሁ 🦸🏽♂️⚡
2025
553.4k
1.6k
በአባ በ ጠላው ኢትዮጲያ ደም፣ ላብና ገንዘብ የተገነባ የአፍሪካ ትልቁ ግድብ ሲሆን በአለም ከ ፩ - ፲ ያሉት ትላልቅ ግድቦች ውስጥ ይመደባል ⚡✨ አባይ ተግባር ላይ ሆኖ እንዲፈፀም ያረጉትን ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጀምሮ ለሁሉም የከበረ ምስጋና አቀርባለሁ ። አሁንም ብዙ ስራ አዳዲስ ኢንዱስትሪ ፋብሪካዎች ቴክኖሎጂዎች አስፈላጊ ናቸው ስራው ይቀጥላል 🤩⚡💡 #ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #explorepage