FIXFIY
Pan-African Super App

መንግስት በአገታና ሴቶች ላይ የሚሰራውን ወንጀል ለማቆም ምን እያረገ ነው🦸⚖️

2025

891.2k
37.9k

የኢትዮጲያ መንግስት በሴቶች ላይ የሚደረገው የአፈናና የመደፈር ተግባር የኢትዮጲያ አንደኛው ትልቁ ጥያቄ ነው! የኢትዮጲያ ሕዝብ እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ነገር መስማት ስልችቶታል! እንደዚህ አይነት ተግባር ለሚፈፅሙ ወንጀለኞች ተይዘው በሕዝብ ፊት መጋለፅና ሃገራችንን ከአደጋ ለማዳን ቅጣታቸውን ባስቸኳይ እንዲያገኙ ጥያቄያችን ነው ። በሚመለከተው የመንግስት አካል ይሄ ወንጀል ክትትል በማድረግ ለ ሐገራችን ኢትዮጵያ ሕዝብ መግለጫ ይስጥ። Justice for Liza 🥹 ጌታ ሆይ 🙏 Credit to: @Abeni_6 @Habu ሀቡ 🐝 @ብርጅስቶን.Messi ጅንኑ👑 @መዳኒቴ🥺🍫 @Mahi Habesha @ከድር ራያ ዩቲዩብ_Kedir raya tube #ራያ_ራዩማ🌽🌾🌽🌾 #ፍትህ @Maki maki H