በኢትዮጲያ ውስጥ የአማራ ጥያቄ ብዙ ቢሆኑም ዋናዎቹ አምስት ናቸው ሲሉ ገልፀዋል
2025
4m
14.3k
የአማራ ህዝብ በመወከል የተናገሩት ጥያቄያቸውን በፍታዊ እና በአግባቡ እንዲሆን የህገ መንግሥት ለውጥ ይደረግ ብለው ተናግረዋል! ምክንያቱም ሕገመንግስቱ ሲወጣና ሲፀድቅ አማራ አልተወከልም ነበር ሲሉ ተናግረዋል። #ኢትዮጲያ #amhara #አማራ #ethiopia