ኢትዮጲያ የባህር በሯን አሰብ ማስመለስ ሕልውናዋ ነው!🦸🏾♂️⚖️
2025
4.6m
26.8k
መለስ ንቆ አናንቆ አሳልፎ የሰጣት አሰብ በኢትዮጲያዊዎች ምርጫ አደለም! የኢትዮጵያ ሕዝብና ኢኮኖሚ ሲያድግ አሰብ ወሳኝና ግዴታ ቦታ ነች! የሐገር ሕልውና እንዲቀጥል ። የ ኤርትራም ሕዝብ በረሃብና በድሕነት ሒመቱን ከሚያሳልም በሰላም በጋራ አብረን እንስራ እያለች ነው ኢትዮጲያያ ምትጣራው! መስማማት ካልተቻለ ግን አሰብ የኢትዮጲያ ህልውናዋ ስለሆነ ዝጐ ከሚቀመጥ እስከ ጦርነት ሊገባ ይችላል!