FIXFIY
Pan-African Super App

ዶ/ር ጠቅላይ ገሺ አቢ አህመድ ስለ ኢትዮጲያና የባህር ወደብ አሰብ የተናገሩት

2025

3.9m
1.9k

ኢትዮጲያ ትልቅ ሃገር ነች! ወደብ የሕልውና ግዴታችን ነው ሐገራችን ገና ብዙ የሚሰራ እቅዶች አሉን ስለዚህ ጦርነት ኢትዮጲያ አትፈልግም! ኤርትራ ጦርነት ከመረጠች ግን ባሕር ላይ ጠጠር እንደመወርወር ነው! ይልቅ ራሱን ትተን አብረን በሰላም እንስራ እንለወጥ ⚖️