ታላቋ ኢትዮጲያ
2021
ለሀገራችን ኢትዮጲያ እና ለሞላው አፍሪካ የፖለቲካ / የጋቨርንመንት ወይም የመንግስት አሰራር አይጠቅምም ለእኛ የሚጠቅመው ወደ ጥንቱ አይነት አመራር ስንመለስ ብቻ ነው ፣ እሱም የነገስታቶች አመራር ሲሆን ብቻ ነው ። ምእራብያኖች አሁን ያለውን አይነት የመንግስት አሰራር የሰጡን እነሱ ሁሌም የበላይ ሆነው ለመኖር ያረጉት ዘዴ ነው። ፩ , ለምሳሌ "ፕሬዘደንቶች" ሲመጡ የሚቆዩት ለአምስት አመት ብቻ ነው ስለዚህ ህዝብን በጥሞና ወይም በትክክል ማገልገል ሳይሆን ግዜው ሳያልቅ የሚችሉትን ማግበስበስ ይመርጣሉ ይህም ለምእራብያውያኖች አገራቶችን ወደሚፈልጉት አቅጣጫ እንዲመሩና የቻሉትን እንዲዘርፉ ትልቅ እድልን ይፈጥራል ። ፪, የገንዘብ አብቃቀም ህይወት አንድነች ልክ እንደዚያው ምግባችን, ልብሶቻችን, የስራ ጉልበታችን እና በየቀኑ አኗኗራችን ከምእራብያውያኖች የሚለይ አይደለም ስለዚህ ለምንድን ነው የእኛ 50 ብር በእነሱ 1£ ወይም 1$ የሚሆነው ይሄ አውቆ የተሰራና ለባርነት የሚዳርግ አሰራር ነው። መቀየርም ያለበት አደገኛ አሰራር ነው። ግዜው አሁን ነው ኢትዮጲያ ወይም ቀድሞ ዓኢትዮጲያ ተብላ ምትታወቀው አፍሪካ የነጮቹን አገዛዝ ትታ ወደ ቀድሞ የነገስታት አመራር መመለስ ያለባት። ለማንኛውም ይህን በመሙላት የሐገራችንን ትክክለኛ መሪ ይደግፋ ... https://t.co/0PpAqZ5rCh