FIXFIY
Pan-African Super App

መንግስት ወጣቱን ይርዳ, የተማረ ከመሰደድ ሰርቶ ሐገርን ይታደግ 🤴🏽💰

2025

636.4k
43.8k

ከሐገር ዉስጥ በዲቪ የተማረን ወጣት የሚመስዱት ለመርዳት ሳይሆን! አንድን ሐገር ለመጨቆን የተሰራ ጠላ ነው! መንግስት የተማሩትን ወጣት በሕብረትና ታማኝነት ስርቶ ሐገርን እንዲለውጥ! እና ሐገርን ለመርዳት አቅም ያለውን የውጪ ሐገር ነዋሪዎች ለደኸነንት የተመቻቸ ቦታ በማዘጋጀት ሐገራቸውን መርዳት እንዲችሉ ማረግ አለበት! ካለበዛ ሁል ግዜ ከአንድ ሃገር ሙስና ፣ ረሃብ ፣ በሽታ ፣ ጦርነትና ችግር አይጠፋም! #ethiopian_fixfiy #ሀገሬ #eritrean🇪🇷🇪🇷 #habesha #ethiopiancomedy #Uk #sheger #addis_ababa #ethiopia