FIXFIY
Pan-African Super App

ታላቋ ኢትዮጲያ

2021

1.2m
29.2k

አለም ታስጨንቃለች ስለዚህ ክዷት ፣ አለም አታላይ ናት ስለዚህ አትመኗት አለም ጨለማ ናት ስለዚህ በፃድቀት የሒወት ብርሐን ፈልጉ ለአለም ሰውነተችሁ ላይ ሐጥያትን አትስሩ ግን በርትታችሁ በፆም በፀሎት በፅዲቅ አስተሳሰብና በእንቅስቃሴ እራሳችሁን አንፁ ... አትፍሩ ግን ፍፁም ፍቅር ይኑራችሁ አትዋሹ ግን እውነትን አውሩ በልባችሁ አምናችሁ በቃል የተናገራችሁት እውነት ይከሰታልና።