FIXFIY
Pan-African Super App

ብልፅግና ውስጥ ሰርገው የገቡትን መንግስት ማፅዳት አለበት 🏹⚖️

2026

4.8m
16.4k

To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.

በኢትዮጲያ የብልፅግና መንግስት ትላልቅ ስራ ውስጥ ያሉትን አገር ለመለወጥ ሳይሆን ቦታ ይዘው የተቀመጡትን ማስወገድ አለበት! ሙስና ሚሰሩትን ፣ ቢሮአቸው ገብተው ምንም ሳያረጉ የሚወጡትንና የተሰጣቸውን ቦታ ተጠቅመው ሃገር ወደኻላ ሚጐትቱትን መንጥረህ አውጣ 🦸🏿‍♂️⚖️ ሌላው ውድ ጠ/ሚ ዶክተር አብይና አህመድና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሃገራችን አምሮባታል ሰላም ሰፍኖባታል በዚህ በጣም ደስ ብሎኛል እ/ር ይርዳችሁ በርቱልኝ ተባረኩ 🥰🎉