FIXFIY
Pan-African Super App

በድረስ በደቡብ አፍሪካ ላለ የኢትዮጲያ ኤምባሲ ‼️

2026

410.6k
21.7k

To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.

የኢትዮጲያ ህዝብ በሌላ ሃገር በሰላም እየኖሩ ወንጀል እና ጥቃት እየደረሰባቸው ነው ነገር ግን የኢትዮጲያ ኤምባሲ ምን እያረገ ነው? ይሄ ጭጭ ከተባለ ህዝባችንን መካድና ምክባኝነት እንዳይሆን እባካችሁ በአስቸኳይ ሕዝባችንን ታደጉ‼️ ለሐገራችንም ሕዝብ መግለጫ አቅርቡ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን እየተደረገ እንደሆነ ሕዝባችን ከናንተ ማወቅ ይፈልጋል