ይድረስ ለጠቅላይ ሚ/አ በኢትዮጲያ ላይ እየተከስተ ያለው የሐይማኖት ጦርነት ሳየመጣ በሐገራችን ሆይ ሕግ እንዲከብር ወንጀለኞች ተይዘው ፍርድ ይሰጥ። ለሐገራችን ሕዝባችንም መግለጫ ይሰጥ! በኢትዮጲያ በአሩሲ ክፍለ ሃገርና በሌሎች ባታዎች ላይ ኑርቶዶክስን እየጨፈጨፈ ያለው የሙስሊም አማኞች የሆኑ በአደባባይ እንዲህ መግለጫ እየሰጡ ሐገርን ወደ ሐይማኖት ጦርነት ሲጋብዙ ለምንድን ነው መንግስት ጭጭ የሚለው! ወንጀለኞችስ መያዝ የለባቸውም ወይ? የሕዝብ ደሕንነት እንዲጠበቅ ለምን ሕግና መግለጫ በቶሎ አይሰጥም?