FIXFIY
Pan-African Super App

አረ የኢትዮጲያ ሕዝብ ተለወጡ ?

2026

2.4m
13.5k

To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.

ለምንድን ነው እንሰሳ ሚገደለው? ንሰሳ ስታዩ ለምንድን ነው ለመግደል ምትፈልጉት ምን አጠፋ? አረ ይሄን ያህል አይምሯችሁ አይዝቀጥ! ንሰሳው ይኑርበት? ውጪ ሃገር የእንሰሳ ሕግ አለ, ኢትዮጲያ ውስጥ ህግ ኖሮ እነዚህ ወንጀለኞችን አስሮ ማስተማር ያስፈልጋል !?