FIXFIY
Pan-African Super App

ዶክ/ር አብይ አሕመድ ስለ ኢትዮጲያ አንድነት 🤴🏾⚖️👸🏾

2026

1.9m
36.4k

To view this post, log in to the app or download the FIXFIY App.

ስለ ሐገራችን ታሪክ ስናወራ እርስበእርስ ሚያጣላ ወይም ሐገራችን ሚያፈርስ ነገሮችን ማውራት ጥሩ ለውጥን አያመጣም! ነገር ግን ጥሩ የሆኑ ታሪኮችንና ሁኔታዎችን በማውራት ሐገርን ወደ ብሩህ መጪው ዘመን ማሽጋገር እንችላለን ሲሉ ተናግረዋል ። #አዲስ_ዘመን #ኢትዮጲያ #አቢይ_አሕመድ #አንድነት #ሰላም #ብልፅግና #ፍቅር