Wake-up AEthiopia ( Africa )
2022
3.1m
38.7k
አዲስ መላ ለ አፍሪካ ( #አፍሪካ ) አባቶቻችን የእያንዳንዳችንን ሕልውና ለመጠበቅ ደምና ስጋቸውን አሳልፈው ሰተው ነው ። አሁን ደግሞ ሐላፉነቱ የእኛ ነው። ሁላችን በህብረት አንድላይ መስራትና ህይወታችንን ወደ ተሻለ ቦታ ማድረስ አለብን ለሚቀጥሉት ልጆቻችን በሁሉም ሁኔታ የተባረከች ሐገር ሆና እንድትቀጥል ማድረግ አለብን። A new system for #Aethiopia (Africa) Our fathers has done what they can for our existence, now it's our time and moment to creat a foundation to create a better society. This generation responsibility is to continue our people experience by fixing our future to be secure and bring peace we can prosper...