FIXFIY
Pan-African Super App

ተላቋ ኢትዮጲያ

2022

2m
49.6k

ሐገር ማለት የመሬት አቀማመጧ ብቻ ሳይሆን ዋናው ሊታወቅ የሚገባው ነገር ሕዝቦቿ ናቸው። የኢትዮጲያ ሕዝብ ማለት ደግሞ አባቶቼ, እናቶቼ, እህቶቼና, ወንድሞቼ ማለት ናቸው ይህም ክብሬና ሐይሌ ነው። #ኢትዮጲያ #አዲስአበባ #ጥበብ