Stand for Ethiopia = for Afrca
2022
2m
13.2k
የምንዋጋው ከጠላት ጋር ነው ... ኢትዮጲያ ነፃ ስትሆን ዓህጉራችን ብርሀን ታገኛለች። ይህ ማለት አፍሪካ እራሷን ነፃ ምታወጣበት ሕዝቦቻችንም በአለም አቀፍ ደረጃ ሚበለፅጉበት መንገዳች ይፈጠራሉ ማለት ነው ፣ ይህ ግን እንዳይሆን የሚሰሩ የሕዝቦቻችን ጠላቶችን ከክፉ ስራቸው ለማስቆም በአንድ ላይ ወተን በማንኛውም መንገድ ማውገዝና መቃወም ይጠበቅብናል ።