የአለማችንና የአፍሪካ ካርታ እውነታው ሌላ ነው ።
2022
286k
22.8k
የአለምን ሕዝብ በተለይም አፍሪካን ጨቁኖ ለመግዛት የተሰራ የመሬት ካርታ ከእውነተኛው ጋር ሲነፃፀር በትምህርት ቤት አይምሮችንን ተብትቦ ለማሰር የተሰራ ሴራ እንደሆነ ያስታውቃል ። #አለም #አፍሪካ #የአለምካርታ #ትምህርት #ታሪክ #map