ትክክለኛ ምግብ ጥሩ ጤንነት
2022
650.1k
10.6k
ስለጤንነታችን እንድናውቅ አይፈልጉም, የምንበላው ነጭ ስኳርና ፣ ውሸተኛ ምግብ (mog) የውስጥ ሰውነታችንን/ ብልቶቻችንን እንዲቆጣ, እንዲቆስልና አብጦ እንዲታመም የሚያደርገው ። ይህን የሚያደርጉት ምክንያት ደግሞ ከሰው ልጅ ጤንነት ጉዳት በላይ የሚፈልጉትን የገንዘብን ጥቅም ስለሚያገኝ ነው። #ምግብ #ጤና #አትክልት #mog #መድሐኒት