አፍሪካ ላይ እንስራ / Invest in Africa
2022
4.5m
33.9k
" የአፍሪካ ታዋቂው ዘፋኝ ኤኮን " ይሄ ግዜ አፍሪካ የምትነሳበት ግዜ ነው ። ሕዝባችንና የአፍሪካ መሪዎችም ልኡልናቸውን ለማስከበር እየጣሩ ስለሆነ እኛም ከእንቅልፋችን ነቅተን, ይህን እድል በመጠቀም ሕዝባችን, ሐገራችን ላይና ለራሳችን ጥቅም የሚሆን የተለያዩ ስራዎችንና እድሎችን መፍጠር አለብን ።