ደሞ ባባይ ድርድር...
2022
156.4k
27.5k
ኢትዮጲያ ከጨለማ የምትወጣበት ግዜ ብቻ አይደለም ! ግዜው አንዴ የብርሀን ሃይል ካገኝን የተለያዩ ፋብሪካዎች, ድርጅቶች, መስራያቤቶች, ቴክኖሎጂዎች የሚመሰረቱበት ግዜ ነው ። ህዝባችንም ማደግና ወደ ብልፅግና ሕይወቱን ለመምራት ቆርጦ መነሳት አለበት። እውቀት ያለው በእውቀቱ, ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ስልጣን ላይ ያለው ፍታዊ በሆነ መንገድ ሐገሩንና ሕዝቡን ተግቶ ማገልገል አለበት ። ይህን ማድረግ ከተቻለ ሐገራችን ኢትዮጲያ ፭ እስከ ፲ አመት ብርቅ ሐገር ትሆናለች። Insta: @Solomon.m.Kassa #solomon.m.kassa #አባይ #ኢትዮጲያ #ብርሐን #ቴክኖሎጂ #ስራ