FIXFIY
Pan-African Super App

አረንጓዴ | ቢጫ | ቀይ

2022

161.9k
35.5k

የሐገራችን ማንነት የቆመው በአባቶቻችን ደምና አጥንት ነው! ከአድዋ በፊትም ሆነ ብውሐላ ሐገራችንን የፀናችበት ታሪኳን, ሕልውናዋንና ማንነታችንን የሚናገር መለያ አረንጓዴ | ቢጫ | ቀይ ባንዲራችን ነው። የዛሬ ኢትዮጲያ አንድትኖርና ላረጉት አባቶቻችንን ክብር መስጠትና ታሪካችንን መጠበቅ የያንዳንዳችን ኢትዮጲያዊነት ግዴታ ነው ። #ኢትዮጲያ #ታሪክ #ባንዲራ #አርማ #አድዋ #ንጉሰነገስት #ነገስታት