FIXFIY
Pan-African Super App

ኢትዮጲያ በልጆቿ ተከብራና ተፈርታ ለዘላለም ትኑር።

2022

4.6m
796

የኢትዮጲያ ሰራዊት መከላከያ ለሐገራቸው አስተዋፆና የተጋድሎ ዋጋ የሚከፍሉት ፣ ለኢትዮጲያን ሕዝብ ነፃነት, ሰላምና ብልፅግናን ለማምጣት ነው ። በዚህም የተነሳ ሑባችንም ይህን አይነት አስተዋፆ ለሚያደርጉት ሁሉ ልዩ ምስጋና, ክብርና ድጋፍ ልንስጣቸው ይገባል ። በየትም ቦታላይ በምታገ፺ቸው ግዜ ለሐገራችን ኢትዮጲያ ስለምታረጉት አስተዋፆ አጅግ እናመሰግናለን በሉ ጭንቅላታችሁንም ዝቅ አርጋችሁ ክብር ስጧቸው። #ኢትዮጲያ #መከላከያ #ወታደር #ፖሊስ #ጀነራል #ሺአለቃ #ሻምበል