የሰው ልጅ መልአክ ወይም ሴጣን ሊሆን ይችላል ነገር ግን ስራው ይገልፀዋል
2022
2.1m
44.9k
የሰው ልጅ እራሱ ነው ሴጣን ወይም መለአክት ! እኛ እራሳችን ነን አለምን ሲዖል ወይም ገነት የምናደርጋት መንፈሳዊሆነ አላማዊ ጦርነት ከራሳችን ጋር ነው የምንዋጋው ። በመጀመርያ በውስጥህ ያለውን እርኩስ መንፈስ አስወግድና እራስህን አሸንፍ! ከዚያም በመቀጠል በፅድቅ ስራህ ፈጣሪን አመስግን ይህም ላንተም ለሌላውም የህይወትን ፍሬ ይሰጣል አለምንም ገነት ያደርጋታል ።